የሽመልስ አብዲሳ የምስጢር ሠራዊት፤ ነጌኛዎቹ ወታደሮች|ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 308

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 5 часов назад +58

    Ethio Forum አንጀት አርስ ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነተኛ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ነህ በርታ ጠንክር ኑርልን ❤

  • @TadilaWorku
    @TadilaWorku 7 часов назад +81

    የእኛ ወታደሮች የተደፈሩት በሳንጃ ነው በወንድ አካል መደፈር ብርቅ ነው እንዴት ብሎ የሚኖር መሪ ባለበት ሀገር ፍትህ አትጠብቁ ማስወገድ ነው አገዛዙን

    • @AmanuelAbebe-ll3oc
      @AmanuelAbebe-ll3oc 3 часа назад

      @@TadilaWorku የግብረ ሰዶማውያን አባት ወያኔ ይፍረስ እንጂ አቢቹማ ገና ገና ይገዛናል የኛ ንጉስ

  • @alemubereda5936
    @alemubereda5936 5 часов назад +11

    እጅግ በጣም አዝኛለሁ ምን ዓይነት ስብዕና ያለው ሰው ነው እንዲህ ዓይነት የአጋንንት ስራ የሰራ ፈጣሪ ይፍረድ ነብስሽን ይማረው ብዬ የተለመደውን አልልም ምን ክፋት ሰርተሻል በፈጣሪ እቅፍ ውስጥ እንደምትሆኚ በሙሉ ልብ አምናለሁ ቤተሰብም በዚህ አሰቃቂ ተግባር ያዘንን ሁሉ ፈጣሪ ያፅናናን

  • @TafeseBadeta
    @TafeseBadeta 7 часов назад +63

    እግዚሐብሄር ከዚ ፋሺዝም ስርዓት ይገላግለን

    • @AmanuelAbebe-ll3oc
      @AmanuelAbebe-ll3oc 6 часов назад +2

      ከፋሽስቱ ወያኔ ነፃ ያወጣን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለም ይመስገን

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 6 часов назад +1

      Amen 🙏

    • @OmanNizwa-b4z
      @OmanNizwa-b4z 6 часов назад +2

      አይዞን ወገን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ፈጣሪ አለን ቅርብ ነዉ የሡ መነቀና

    • @ZelalemDesta-k1r
      @ZelalemDesta-k1r 5 часов назад +2

      ​@@AmanuelAbebe-ll3oc Abiyn yemidegef seyitan newu Ante siytan silehonik ye EG/R sim metirat yelibehim . Mikinyatum Abiy be Dem yemichawot Aremene newu .gin Ante Chistian neh?

    • @Muluken-o2b
      @Muluken-o2b 5 часов назад

      Kebt​@@AmanuelAbebe-ll3oc

  • @Muleta-MB
    @Muleta-MB 7 часов назад +32

    ኢትዮጲያ መዳኛዋ ፋኖና ፋኖ ብቻነዉ ወገኔ።
    ድል ለአማራ ፋኖ ሽፈት ለአገዛዙ ብልግና ፓርቲ
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @YusufYahya-g2f
      @YusufYahya-g2f 6 часов назад +4

      fano kevkore nagegna yebasu nachew

    • @abualwanali2224
      @abualwanali2224 6 часов назад

      ፋኖ የሙስሊሞች ጠላት ነው

    • @senaySelam
      @senaySelam 6 часов назад +3

      😂 ከቀበሌዉ እማይወጣ የወንበዴ ስብስብ ጭራሽ ኢ/ያ

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 5 часов назад

      ​@sena😂😂😂😂

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 5 часов назад +4

      ፋኖስ ቢሆን አራጅ አይደለም እንዴ

  • @astair1568
    @astair1568 4 часа назад +7

    Ethio forum ጀግናችን❤❤ተባረክ

  • @tayetaye3400
    @tayetaye3400 7 часов назад +57

    በናፍቆት እኮ ነው የምጠብቀው የማይሰለች የኢትዮጵያ ድምፅ❤

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 5 часов назад +7

    Ethio Forum is the best media platform!

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 5 часов назад +9

    እንደው የስነቱን ኢትዮጵያ ጉዳይ ነው መስለህ አድሜ ይስጥልኝ ወዳጄ ግዜያቸውን ይባርው የኛ ምርጦች

  • @freeman7580
    @freeman7580 2 часа назад +3

    Thank you very much guys good job🎉

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 5 часов назад +9

    ኢቶ ፎረም ያለ መስማት ሱስ ሁኖብኛል ❤❤ያየ ሰዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @FreKidus
    @FreKidus 6 часов назад +13

    ትክክለኛ ሓቀኛ ጋዜጠኛ በርታ ❤❤

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 5 часов назад +9

    እግዚአብሔር እባክህ ተረቀን ይቅር በለን እኛ ያለተ ተስፋ የለንም

  • @awekegirma8096
    @awekegirma8096 6 часов назад +14

    በጣም ልብ ይነካል በመላው አገራችን ሰላም ጠፋ ሁሌ የማሳዝን ዜና መስማት ተለመደ

  • @cliojojo
    @cliojojo 7 часов назад +14

    እኛ ኑሮን ለማሸነፍ ደፋ ቀና እንላለን??? አቤት ገዳዮቻችን ብዛታችው እግዚኦ፨፨፨

  • @የsisayLiጅ
    @የsisayLiጅ 7 часов назад +4

    .. Glad to be the 1st .. once more ! ❤️❤️❤️

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 6 часов назад +7

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @jemalmohammed863
    @jemalmohammed863 5 часов назад +15

    ኣብይ ኣሕመድ ኣሊ ብገደል እኮ ሁሉም ሰላም ይሆናል ።

    • @DannyTekaBeyene
      @DannyTekaBeyene 2 часа назад

      እሚያጨበጭብለት እንጅ እሚገድለው የለም😢

  • @getahunzewde790
    @getahunzewde790 7 часов назад +9

    እንኳን ደና መጣቹ ኢትዮ ፎረም አንደኛ ያያ ሰው የዛሬው ጉዳቸው ይለያል

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 7 часов назад +17

    #ወልዶ ማሳደግ፣መማር እና መኖር የማይቻልበት የምድር #ሲኦል የሆነች ሀገር አደረጓት።#አማራ 🇪🇹

  • @brhanuhaile2902
    @brhanuhaile2902 6 часов назад +6

    እኛ ኢትዮጵያውያን የመጣብን መዓት የሃጥያታችን ብዛት ስለሆነ ነው እንጂ የመንግስቲ ችግር አይደለም።
    አልታዘዝ ብትሉ ፎርዖን ለቅባቸዋለሁ ስላለ መጽሓፍ ቅዱስ አሁንም እንደየ እምነታችን ወደ አምላካችን እንጩህ።

  • @sadhguru-clips
    @sadhguru-clips 3 часа назад +1

    Ethio forum የተናገርከው ሁሉ አንድም ሳይቀር ትክክል ነው

  • @rahelteklay-qz7fg
    @rahelteklay-qz7fg 6 часов назад +6

    ትክክል /ሓቅ/ የሚዘግብ ጋዜጠኛ ክብር ይገበዋል

  • @WonduasenGumataw
    @WonduasenGumataw 7 часов назад +7

    ትክክለኛ ዜና አቅራቢ ።ሥወደዉ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ!!!!

  • @b.6015
    @b.6015 3 часа назад +1

    ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ ሞት ለአብይና መሠሎቹ ያረብ ድልን ለተገፋ

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 6 часов назад +6

    God please give your eyes to Ethiopians.

  • @weldebrukhadgu8310
    @weldebrukhadgu8310 7 часов назад +4

    Thanks ethio forum❤️❤️❤️

  • @ZelalemTefera-b1p
    @ZelalemTefera-b1p 6 часов назад +7

    እግዚኦ ማረን

  • @fisehagirmay323
    @fisehagirmay323 7 часов назад +40

    ሚገርመኝ ነገር ያየሰው ትግራይ ተበደለች ተጎዳች እንዲ ሆነች ሲል፡ አንተ ወያኔ፡ ጁንታ፡ የ ህወሓት ቅልብተኛ ትሉታላቹ። ስለ ሌላ ሲያወራ ደሞ እግዚአብሔር ይባርክህ፡ እድሜ ና ጠና ይስጥህ ምናምን ትሉታላቹ።
    እግዚአብሔር ይማረን እንጂ እንደ ህዝብ ታመናል፡ አእምሮአቹ ሚዛኑ ስቷል።

    • @helinasiyum4062
      @helinasiyum4062 6 часов назад +3

      ይሄው አል ችግሩ !
      እኛ ብቻ ስንገደል ነው ወንጀል የሚሆነው!
      ሌሎች ሲገደሉ አገር ሙሉ መት ሲያውጅ አገር እንዳትፈርስ ነው!
      ኧረ ምኑ ቅጡ እግዚአብሔር እንደነሱ የሚያስብ ይመስላቸዎል።

    • @OmanNizwa-b4z
      @OmanNizwa-b4z 6 часов назад +4

      ወንድሜ እኔ አሁን ፈጣሪን ይቅር በለኝ እያልኩ ነዉ ትግራይን ስንት መጥፎ ነገር እንደሚሠራ ሲያወራኝ እዉነት መስሎኝ ነበር አሁን እኛ ጋ ሲመጣ አወኩት የሱን ወሬ ፋኖ እኛጋ ይኖራል ግን እንደሚወራዉ መጥፎ ስራ አይሰራም እንደዉም ለህዝብ ያላቸዉ አዘንታና እንክብካቤ ልነግርህ አልችልም ግን ያላየዉ ህዝብ አብሮ ይቀባጥራል እዉነታዉን እኔ ኑአይቻለሁ አይሰርቅም አይደፍርም ህዝብ አያንገላታ ግን ያብይ ቱሪናፋ ተወርቶ አያልቅም

    • @Michaelzeaman
      @Michaelzeaman 6 часов назад

      አኛ ስንሞት ነው ሰው ሞተ የሚባለው እኮ እያሉህ ነው 😂😂

    • @fisehagirmay323
      @fisehagirmay323 6 часов назад +3

      @OmanNizwa-b4z አዋቂ ማለት ይቅርታ ጠያቂ ማለት ነው እ/ር ይስጥልኝ

    • @hailedaniel8622
      @hailedaniel8622 6 часов назад +1

      ዛሬም ልብ ብትገዙ ጥሩ ነው የትናንቱን ስህተት ስህተት መሆኑን ለመግለፅ ሌለውን መስደብና እኔም እንዲህ ሆኘ ነበር ደግ አረጉህ ማለት የበለጠ የከረረ ጥላቻና ተጨማሪ ጦርነት ከመቆስቆስ ያለፈ የናንተን ጉዳት አይጠግንም

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 6 часов назад +16

    ♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛

    • @AlemashAbay
      @AlemashAbay 5 часов назад

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘😘😘😘😘✊✊✊✊✊✊✊✊✊

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 7 часов назад +10

    የኦሮሞ ህዝብ መታፈኑ ያወቅኩት ህፃን ሲምቦ ግድያ ዝም ማለቱ ነዉ ። የሄቨን ፍትህ ሳናገኝ የሲምቦ ተደገመ ያሳዝናል

  • @loveyourself2406
    @loveyourself2406 5 часов назад +4

    ያሳዝና 😢😢😢 የኢትዬጵያ ውድቀት።

  • @akrmatube
    @akrmatube 7 часов назад +7

    ኢትዮ ፎረም እንኳን ደህና መጣህ

  • @bmag-c4w
    @bmag-c4w 5 часов назад +4

    ተመስገን ጥሩነህ በሀገራዊ ጉዳይ ላይ ይቅርና በ 1 ዘንባባ ላይ እንኳን ስልጣን የለዉም።

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 6 часов назад +5

    You are so wonderful, Yayesew!

  • @zemenAbrha-yc6ys
    @zemenAbrha-yc6ys 5 часов назад +5

    ሴሜናውያን ልብ እንግዛ እንተባበር ካልተባበርን ግን አንድ በአንድ መጥፈታችን ነው።

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 5 часов назад +4

    እግዛቤሔረ ሆይ ይቅረ በለን።

  • @ArsuLove-h2l
    @ArsuLove-h2l 7 часов назад +9

    Ethio forum የጭቁኖች ድምፅ በርቱ

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 6 часов назад +18

    ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ እና ፋኖ !

    • @kuflomangsom3880
      @kuflomangsom3880 6 часов назад

      ኣንተ ደንቆሮ ትእብትህን ትተህ ከ ትግራይ ሰራዊት ጋ ተሰለፍ ኣለበለዛህ ፎኖ ያሽውንፋል ብለህ ኣታስብ

  • @ShillaShilla-y4c
    @ShillaShilla-y4c 4 часа назад +2

    Ethio forum 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 5 часов назад +3

    እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ይህችን የምታምር ህፃን የቀጠፍችሁና ዶ/ር አንዷለምን የገደላችሁ እግዜአብሔ ዋጋችሁን በቅርብ ሰጥቶ ያሳየኝ አብይ እግዚአብሔር ያንሳህ።

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v 5 часов назад +5

    ህዝብን ፈጁት😢😢😢

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 5 часов назад +3

    ወላሂ በጣም ይገርማል
    መንግሥት ማለት የዜጎችን
    ሠላምና ደህንነት መጠበቅ
    ግዴታው እንደሆነ በህግ
    የተደነገገ አዋጅ አለ
    እንደዛ ሆኖ ሳለ
    ዜጎችን የሚያፍን በአሰቃቂ ሆኔታ
    የምገል ከሆነ ለማን አቤት
    እንደ ምትለው የለም
    ማለት ነዉ
    እኔ ምስራቅ ኢትዮጵያ ነው
    ምኖረው የሱማሌ ክልል
    ዋና ከተማ ጅግጅጋ
    እኛጋ አሁን ሠላም ነው
    ነገርግን ኢትዮጵያ እንደ ሀገር
    አንድ ሆነን በመቻቻል አብረን
    ኢትዮጵያ እንደ በፊቱ ለመቀጠል
    የማንችልበት ሆኔታ እያየን ነው
    ኢትዮጵያ ከምስራቅ ዉጪ
    ሌላው እየፈረሰች ነዉ

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 7 часов назад +6

    Ethio Forum ❤

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 5 часов назад +1

    ያዬ አንተ የህዝብ ድምፅ ብቻህን ሀገር ነህ ።ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ።❤❤❤

  • @HabibHanfere
    @HabibHanfere 5 часов назад +4

    ኢትዮ ፎረም የምሽት መዝናኛ ብያለሁ

  • @JaferKumar-js5lg
    @JaferKumar-js5lg 6 часов назад +5

    ያየሰዉ የህዝቡ ልቡ እና ምን ዘጋዉ
    አላህ ይድርስልን

  • @YusufYahya-g2f
    @YusufYahya-g2f 6 часов назад +2

    ethio forum. shuker oromo hiz. enda tafene mmezegebh thank you very much

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 4 часа назад +2

    አይይይይይ😭😭💔 እንደ ሀገር ከስረናል እሱ ይድረስልን።

  • @gete-o2d
    @gete-o2d 6 часов назад +5

    ኢቲዮ ፎረምን ድንገት ካመለጠኝ የሆነ ነገር እንደጎደለኝ ይሰማኛል። በተለይ ያየ ሰውን። ድምጽ ከፍ አድርጌጌ ካልሰማሁ አልረካም ታዲያ የምኖርበት ግቢ ውስጥ አንድ ካድሬ አለ እኔ አላውቅም። በቀን 1/2/2025 ከቤቴ ገብቼ ከፍቼ እየሰማሁ በሬን በርግደው ገቡ ሁለት ታጣቂዎች ያየ ሰው እየተነተነ ነው አዳመጡ ይዘውኝ ሄዱ። ሞባይሌ በረበሩ እኔ ግን ይዘውኝ እየሄድኩ ፎርማት አደረግኩኝ አስፈራርተው ለቀቁኝ። ድምጽ ከፍቼ መስማቴ ግን ቀጥያለሁ።

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 5 часов назад +1

      ወይ ጉድ ።እኔ ሁልጊዜ የምለው ሰው አብይ አህመድላይ ብቻ ነው ትኩረቱ።ከአብይአህመድ በላይ በህዝብ ውስጥ ያሉትን ተላላኪ ካድሬዎችን ማስወገድ ያስፈልጋል ።እነሱ ናቸው ዋና አቀጣጣዩች።

  • @FuadUsman-q6r
    @FuadUsman-q6r 3 часа назад

    Ethio Forum galatoomaa 🙏🏽

  • @YK-rd3dx
    @YK-rd3dx 4 часа назад +2

    Thanks 🙏

  • @generalredwan
    @generalredwan 6 часов назад +4

    ይመቻቹ 👍👍

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 7 часов назад +4

    Welcome ❤❤❤❤❤

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 6 часов назад +3

    ወይ ጉድ የምለው ነገር ጠፋኝ ህኮ ማርያምን ((ያዬ))

  • @addistamirat
    @addistamirat 6 часов назад +7

    ኦግዚዖ ማለት አሁን ነው የሚያሳፍር ጊዜ ላይ ደረሰናል

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 3 часа назад

    ጀግና! በርታልን። ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ።

  • @YewondwossenAssefa
    @YewondwossenAssefa 6 часов назад +3

    እውነትን ከበቂ በላይ የሚገኘው ካንተ ነው

  • @MustafaLidi
    @MustafaLidi 3 часа назад +1

    ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Obsakee
    @Obsakee 5 часов назад +1

    These are the guys who kept us from going east and west every day milisha

  • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
    @ኣነእየ-ቐ5ኰ 6 часов назад +2

    Welcome EthioForum ❤

  • @KfhHch
    @KfhHch 6 часов назад +2

    Ehio forem 3 miliyen magbalti alebet sebskirab argu gobezi Gazetegn ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BN_Ageneration_mussie1973
    @BN_Ageneration_mussie1973 4 часа назад +2

    justice for this innocent child simbo birhanu 😢💔⚖️🙌

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 7 часов назад +4

    በትክክል 😊😊😊😊

  • @muluhagos7192
    @muluhagos7192 Час назад

    ❤❤❤❤❤ethio Forum

  • @zekariyasgebremeskel341
    @zekariyasgebremeskel341 6 часов назад +3

    ❤❤❤ le EthioForum

  • @EskedarKasaMis
    @EskedarKasaMis 5 часов назад +1

    Ethio forem ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bilisumalemi6252
    @bilisumalemi6252 7 часов назад +2

    Good our best voice of voiceless countenew

  • @Aynalem-y8i
    @Aynalem-y8i 6 часов назад +4

    አውነት፣መቼም፣የቆያል፣አንጅአይቀርምየደም፣አምላክ፣ይፈርድ።

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 7 часов назад +4

    Welcome 🎉

  • @AbdiAbdi-w1b
    @AbdiAbdi-w1b 7 часов назад +3

    Jiirraa ❤❤❤❤❤❤

  • @yareddawit2021
    @yareddawit2021 4 часа назад +2

    ከእንስሳ ፍትህ አትጠብቅ

  • @eyobsahle
    @eyobsahle 2 часа назад

    ስላንተ ምን ልበል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 5 часов назад +2

    Yayesew ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @AweTigrayMediaATM
    @AweTigrayMediaATM 6 часов назад +5

    የዘመኑ ክስተቶች ናችሁ!! እንወዳቸዋለን//...ከተጋሩ!!

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 6 часов назад +1

    victory for FANNO, peace for ETHIOPIA.

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 31 минуту назад

    Excellent work

  • @GergaraNadi
    @GergaraNadi 6 часов назад +4

    ❤❤🎉

  • @terefbehayiluteref
    @terefbehayiluteref 7 часов назад +5

    ፍትፍትህ ለሲንባ ብለንብንጭህም ህመምብቻነውየምናተርፍ😢😢

  • @tibletsgebremedhin7439
    @tibletsgebremedhin7439 6 часов назад +2

    Bravo giornalista ❤❤❤❤❤

  • @rahelteklay-qz7fg
    @rahelteklay-qz7fg 6 часов назад +4

    በኢትዮጵያ የተገደሉ ሰዎች ፈጣሪ ይቁጠራቸው ምናልባት ኣንድ ቀን ይኖር ይሁን?

  • @NegstKal
    @NegstKal 6 часов назад +2

    ኢአዲግን እኮ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ማሩን ካለ እኮ ቆየ ፣እውነቴን ነው ርግማናቸውን ያንሡልን፣ይቅርታም ያድርጉልን፣በፈጠራቸው፣አምላክ አኔ በበኩሌ ሌላ የምለው የለኝም፣

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 5 часов назад

      ኢህአዴግ ብለህ አስተካክል።
      እውነትህን በሰላም ሀገር ሀገሪቷ በሰላምና በፍቅር በዕድገት ጎዳና ላይ እያለች ህዝብ በሰላም በፈለገበት ሰዓት በፈለገበት ቦታ ተንቀሳቅሶ መንገድእያደረም ቢሆን በነፃነት ሰርቶ በሰላም እየኖረ ባለበት በመሰሪዎች በስልጣን ጥመኞች በውሸት ወሬ ቅስቀሳ ተሸውዶ ይህው 6 ዓመት ሙሉ ሀገሪቷ በደም ጎርፍ እየተናወጠች ህዝብ እያለቀ ኢኮኖሚው እየደቀቀ የኑሮውድነት ጣሪያ ደርሶአሁንም ዳግም ጦርነት እልቂትን እየደገሰ ይገኛል።እረ ወገን ተነስ ከጫ ፍጫፍ በአንድነት በመቆም ይህን አረመኔ ናዚ ብልፅግና ብሎ እራሱን የሰየመውን የማፍያ ቡድን ስብስብን ማስወገድ ያስፈልጋል ።

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 4 часа назад

    Our voice ❤❤❤

  • @tekliekoyew1833
    @tekliekoyew1833 7 часов назад +3

    Simbo 😭 😭😭😭😭😭

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 5 часов назад +1

    እኔ ኦሮሞ አይደለሁም
    ግን ኦሮሞ ባለተራ የሚባለዉ እንደዚህ አይነት አሰቃቂ ህይወት እየኖረ ነዉ ያሳዝናል

  • @AbuAlpharuk
    @AbuAlpharuk Час назад

    Ye journalist perfection 🤙🤙

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 6 часов назад +2

    ድል ላማራ ህዝብ ኢትዮ ፎረም በርቱ

  • @michealtatek4124
    @michealtatek4124 4 часа назад +2

    ከባድ እሳት ላይ ነው የተጣድነው ወንበር የያዘን ጽንፈኛ ማን ያስታግሳል

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 4 часа назад

    koshasha meri ....ABIY AHIMED BICCHAAA NEWU !!!!

  • @kirubela-2896
    @kirubela-2896 7 часов назад +4

    😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 4 часа назад

    ፍትሕ ለሕጻን ሲምቦ 😢😢😢😢😢😢

  • @ebrahimalewi8807
    @ebrahimalewi8807 4 часа назад +1

    Tankes

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 6 часов назад +5

    ኧረ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን። እዘንልን።

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 3 часа назад

    Selam selam ethio forum beteseb ❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Hararg
    @Hararg 5 часов назад +1

    Just is for Simboo 😭😭✊️

  • @ካሕሱደመወዝ
    @ካሕሱደመወዝ 7 часов назад +3

    ስጠብቅህ መጣህልኝ

  • @Nyaarakhuulle
    @Nyaarakhuulle 4 часа назад

    Galatoomaaa❤❤❤

  • @dkm1666
    @dkm1666 5 часов назад +2

    ኦህዴድ ብልጽግና የፈለገውን ያሰልጥን የፈለገውን መሳሪያ ይታጠቅ የትም አይደርሱም ይንኮታኮታሉ እመኑኝ

  • @BrhaneGermaram-xm6wd
    @BrhaneGermaram-xm6wd 7 часов назад +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SuufaaHManzaa
    @SuufaaHManzaa 5 часов назад +1

    Shimalisaa saree